Ihit le Ihitoch Women's Support Group CIC
እህት ለእህቶች የሴቶች መረዳጃ ማህበር ሲ አይ ሲ
Ihit le Ihitoch Women's Support Group CIC
እህት ለእህቶች የሴቶች መረዳጃ ማህበር ሲ አይ ሲ
At Ihit le Ihitoch* Women’s Support Group, we are dedicated to transforming the lives of Ethiopian and Eritrean women and children living in the UK facing Violence Against Women and Girls (VAWG) by providing empowerment, safety, advice and support. We provide advocacy, confidence and skills building, and awareness raising on VAWG particularly domestic abuse issues.
Our group is non-political and non-religious oriented, purely focusing on improving the lives of habesha women and their families.
(* Ihit le Ihitoch is an Amharic phrase meaning "Sister for Sisters")
እህት ለእህቶች መረዳጃ ማህበር በእንግሊዝ አገር የሚኖሩ በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት እየተሰቃዩ ያሉ የኤርትራዊ እና ኢትዮጵያዊ እህቶቻችንና ልጆቻቸውን ለማገዝ የተቋቋመ ነው። መስራቾቹ የእህት ወገኖቻቸውን ህይወት የተሻለ እንዲሆን ቆርጠው የተነሱ ናቸው። በራስ የመተማመንና ሙያ አገዝ ስልጠናዎች፣ የምክር አገልግሎቶችን እንዲሁም ለማህበረሰቡ በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃትን ለማስወገድ የግንዛቤና እውቅና ስልጠናዎችን እንሰጣለን።
ማህበራችን ከፓለቲካና ሀይማኖት ክፍፍሎች ሙሉ በሙሉ ነፃ ሆኖ ሙሉ በሙሉ የሀበሻ ሴቶችና ልጆቻቸውን ህይወት ማሻሻል ላይ ያተኮረ ነው።
What Our Members Say [አባሎቻችን እንደሚሉት]
"We offer comfort and support each other mentally. We are able to talk of our past experiences and traumas"
"እርስ በርሳችን መጽናኛ እና የአእምሮ ድጋፍ እንሰጣጣለን። ያለፉትን ልምዶቻችንን እና ያሳለፍናቸውን አሰቃቂ ሁኔታዎቻችንን ማውራት እንችላለን"
"It’s a chance for us to express ourselves in our own language - we can cry and laugh together in our own language, without the need for an interpreter"
"በራሳችን ቋንቋ ራሳችንን የመግለጽ እድል አለን - አስተርጓሚ ሳያስፈልገን በራሳችን ቋንቋ አብረን ማልቀስ እና መሳቅ እንችላለን"
"It’s a place where you can find solutions. In your darkest moments the group gives you so much hope"
"መፍትሄዎችን የሚናገኝበት ቦታ ነው። በጣም አስቸጋሪ በሆኑ ጊዜያት ቡድኑ ብዙ ተስፋ ይሰጠናል"
"It’s also a place where we learn about things such as domestic abuse, FGM, parenting and the school system"
"እንዲሁም እንደ የቤት ውስጥ ጥቃት፣ የሴት ልጅ ግርዛት፣ የወላጅነት ሃላፊነቶች እና የመንግስት መስሪያ ቤቶች እንደ ትምህርት ቤት ስርዓት ያሉ ነገሮችን የምንማርበት ቦታ ነው"
"Ethiopian saying ‘God prepares a party before he fights with you’ - this group is the party that will support you through difficult times"
"'እግዚአብሔር ሳይደግስ እይጣላም' የሚለው ኢትዮጵያዊ አባባል - ይህ ማህበር በአስቸጋሪ ጊዜያት የሚደግፈን ቡድን ነው"
"You feel included and valued - we genuinely care about each other"
"ሁላችንም እንደምንካተት፤ ዋጋ እንዳለን ይሰማናል - በእውነት እርስ በርሳችን እንከባከባለን"
የበለጠ መረጃ ለማግኘት ይህንን ድህረ ገፅ ይጎብኙ ወይም እህት ለእህቶች መዋጮ ያድርጉ