Who We Are [ማንነታችን]
Ihit le Ihitoch Women's Support Group CIC is a "by and for" Ethiopian/Eritrean women's organisation. It is currently governed by four co-directors [Elsabeth, Hermela, Tirhas & Wossenyelesh) and a five-member advisory board [Helen, Hiwet, Kalkidan, Mahlet and Selam]). The co-directors and advisory board are all non-paid and contribute their time expertise to the organisation voluntarily.
እህት ለእህቶች የሴቶች መረዳጃ ማህበር ሲ አይ ሲ የ 'እኛ ለእኛ' ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራዊ ሴቶች ድርጅት ነው፡፡ የሚመራው በአራት ተባባሪ ዳይሬክተሮች [ኤልሳቤጥ፤ ሄርሜላ፤ ትርሃስ እና ወሰንኘለሽ] እና በአምስት አማካሪ ቦርዶች [ሄለን፤ ሂወት፤ ቃልኪዳን፤ ማህሌት፤ እና ሰላም] ሲሆን ሁሉም ጊዜያቸውን እና ሙያቸውን በበጎ ፈቃደኝነት በነጻ ያገለግላሉ፡፡